መታሰቢያነቱ የራሳችሁን ዓለም በመተው በልጃችሁ ዓለም ለምትኖሩ፣ የልጃችሁ ጥቂት ለውጥ ለነፍሳችሁ ደስታ ለሆነላችሁ፣ የነገን ብርሃን በተስፋ በመጠበቅ የዛሬን ፈተና እንደ ድልድይ ለቆጠራችሁ፣ ባለመሰልቸት አይሆንምን በይሆናል ለመቀየር ለምትተጉ፣ ውድ ወላጆች ይሁን እናንተ ጨለማውን ማጥፊያ ብርሃን ናችሁና!!! more
USD $10